የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ(ቅዳሜ) ጀምሮ በቀጣዮቹ 4 ቀናት በሚካሄዱ ስምንት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።በትግራይ ስታድየም ሚካሄደው የመቐለ 70 እንደርታ እና...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፊት መስመር አጥቂው ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊት መስመር አጥቂው ዘቦ ቴውጎይ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።   እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ኦክተበር 16/2019 ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ተጫዋቹ ለክለቡ የሚጠበቅበትን አገልግሎት መስጠት ስላልቻለ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ጅማ አባ ጅፋር ለሁለት ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ወረቀት ስጥቷል

  ጅማ አባ ጅፋር ለሁለት የወጭ ዜጋ ተጫዋቾች አጥቂው ያኩቡ መሀመድ እና ግብ ጠባቂው ሙሀመድ ሙንታሪ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሰጥቷል።   በክረምት የዝውውር መስኮት...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ የመጫወቻ ሜዳየ ለጨዋታ ቡቁ ነው ሲል ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ ልኳል። በ2010 ለእድሳት ተብሎ...

ሀትሪክ ትግርኛዜናታት ስፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ ትግርኛ | መበል 12 ሰሙን ዓበይቲ ፍፃመታት ኘሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ

👉ዝበዝሑ ሽቶታት ዝተታኣናገደሉ ሰሙን 👉ውጽኢታዊ ጥምረት ምጥቃዕ ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉3 ተኸታተልቲ ዓወት ወልቂጤ ከተማ 👉ምንቕቓሕ ወላይታ ድቻ 👉ዝቐልጠፈት ሽቶ እዚ ዓመት መበል 12...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ደቡብ አፍሪካ ስለሚገኙ ከወላይታ ድቻ ጋር ቢሚኖረው ጨዋታ ቡድኑ በህክምና ባለሞያው ብቻ እየተመሩ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

  በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ወላይታ ድቻን የሚያስተናግደው ሀድያ ሆሳዕና የክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ፍቅረየሱስ ዳንኤል በትምህርት ጉዳይ ደቡብ አፍሪካ ስለሚገኙ በህክምና...

ሀትሪክ እይታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀትሪክ እይታ | በሊጉ አሁንም ከሜዳ ውጪ ማሸነፍ ከባድ መሆኑን ቀጥሏል።

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዲህ እንዲህ እያለ 12ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በነዚህ 12ሳምንታት ውስጥ 96ጨዋታዎች ሲደረጉ በጥቅሉ 220 ግቦች ተቆጥረዋል። ይህም ማለት በየጨዋታው...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ መጫወቻ ሜዳ ያለበት ደረጃ ተገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ በቀረበለት የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ይታይልን ጥያቄ መሰረት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ...