በሊጉ በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ የሆኑት ሲዳማ ቡናዎች የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር በማሰብ በሙከራ ላይ የሚገኘውን ናይጄሪያዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ...
መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ላውረንስ...
ባህርዳር ከተማዎች በወልቂጤ ከተማ በቂ የመሰለፍ እድል ያላገኘውን ሄኖክ አወቀን አስፈርመዋል።ቀድሞው የፋሲል ከተማ፣ኢኮስኮ የመስመር አማካኝ ሄኖክ አወቀ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ላይ...
የ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን 6ጨዋታዎች ዛሬ (እሁድ) በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ስታዲየሞች ተከናውነዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ድሬ ስታዲየም ላይ የተደረገው እና...
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም ቀጥሎ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ባስተናገደበት...
በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ጨዋታዎች ዛሬ (እሁድ) ሲደረጉ ወደ ሀድያ ያቀናው መቐለ 70 እ. በኦኪኪ አፎላቢ ብቸኛ ግብ 3ነጥብ ይዞ ተመልሷል።...
"የተጫወትነው ከጠንካራው ጊዮርጊስ ጋር ነው፤ ውጤቱ ይገባን ነበር ብዬ አስባለሁ።"አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ወልቂጤ ከተማ "ከ20 ደቂቃ በኋላ ግን ለምን መጫወት እንዳቆምን አላውቅም፤ ከተጫዋቾቹ...
የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስን እና አዲስ አዳጊውን ወልቂጤ ከተማ በ16ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአንጋፋው አዲስ አባባ ስታድዮም ዛሬ 10...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident