ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...
ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። በከፍተኛ መነቃቃት የሚገኙት ቡናማዎቹ ወደ ጅማ በማቅናት ጠንካራውን...
የ 17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደ ጨዋታዎች ሲጀመር በነገው እለት ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና በደቡብ ደርቢ የሚያገናኘው መርሀ ግብር ተጠባቂው ነው...
የ17ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር በይፋ በአንድ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ አገናኝቶል :: ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች ድንቅ ደጋፊዎች...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ለ3ሳምንታት የሚቋረጥ ይሆናል። ከዛ በፊትም 17ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የሚከናወኑ...
ኢትዮጵያ ቡና በፕሪምየር ሊጉ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ስዑል ሽረን በሰፊ ግብ በማሸነፍ ከነበረበት የ11ኛ ደረጃ ወደ ስምንተኛ ሊሸጋገር ችሏል፤ ኢትዮጵያ ቡና...
የድሬዳዋው ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ በጉዳት ምክንያት ለሁት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ከፍሬው ጌታሁን ጋር በመፈራረቅ ግቡን የሚጠብቀው ሳምሶን አሰፋ አውራጣቱ ላይ ውልቃት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident