1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። መቻል-ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70...
7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለት ግሩም...
ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናም በደጋፊያቸው ፊት በደስታ ሲቋጩ የድቻ እና ንግድ ባንክ ጨዋታ ደግሞ 0ለ0 አልቋል። ከሰሞኑ...
ከብሔራዊ ቡድን መልስ አራት ጨዋታዎች የተደረጉበት የሊጉ መርሀግብር በሦስት በአቻዎች በአንድ ድል ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ ዛሬ በ25ኛው ሳምንት...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ ቀን ከመቐለ 70 እንደርታ ያስፈረመው አዲስ አዳጊው የሊጉ ክለብ ነገሌ አርሲ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው አጋሩ ጋር በድጋሚ ለመጣመር ውይይት አድርጓል። አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስን ክለብ ከገጠመው የፋይናንስ እና የአስተዳደር ችግር ለመቅረፍ ይረዳ ዘንድ በቅርቡ የተመረጠው...
የቅዱስ ጊዮርጊስን ችግር ለመቅረፍ ያለመ በቀድሞው ተጫዋቾች የተሰየመ ማህበር በዛሬው ዕለት በይፋ ተመሠረተ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ስሙን ከፍ አድርጎ መቀመጥ የቻለው አንጋፋው...
አዳማ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ዋና አሰልጣኙን ከክለቡ አሰናብቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ዝውውሮችን ፈፅመው ወደ ውድድር ቢገቡም ከተጠበቀው በታች በፕሪምየር ሊጉ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident