1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- መቻል-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮጵያ ቡና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

2. ሲሞን ፒተር (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- መቻል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ወላይታ ድቻ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መስረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
3. ብሩክ አማኑኤል (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ፋሲል ከነማ
- አርባምንጭ ከተማ-ፋሲል ከነማ
- ኢትዮጵያ መድን -ፋሲል ከነማ
- ሲዳማ ቡና-ፋሲል ከነማ
- ድሬደዋ ከተማ-ፋሲል ከነማ
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
4. ብሩክ ታደለ (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ድሬደዋ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ መቻል
- ሃዋሳ ከተማ-ነገሌ አርሲ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
5. ዳግም ንጉሴ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሀዲያ ሆሳዕና-ኢትዮጵያ መድን
- ሽገር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሃዋሳ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና-ምድረ ገነት ሽረ
- ድሬደዋ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ፋሲል ከነማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና-ባህርዳር ከተማ
- ሀዲያ ሆሳዕና-አዳማ ከተማ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
6. ብሩክ በየነ (ሀዲያ ሆሳዕና) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ባህርዳር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና-አርባምንጭ ከተማ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ባህርዳር ከተማ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
7. አላን ቴዬሪ (ኢትዮጵያ መድን ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- አዳማ ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ መድን -መቐለ 70 እንደርታ
- ኢትዮጵያ መድን -ፋሲል ከነማ
- ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮጵያ ቡና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
8. ዘሩባቤል ፈለቀ (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ነገሌ አርሲ-አዳማ ከተማ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ነገሌ አርሲ
- አርባምንጭ ከተማ-ነገሌ አርሲ
- ነገሌ አርሲ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- አዳማ ከተማ-ነገሌ አርሲ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
9. ቢንያም ፍቅሩ (ሸገር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- መቻል-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ሸገር ከተማ
- ሸገር ከተማ-አርባምንጭ ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
10. ብርሀኑ በቀለ (ሲዳማ ቡና) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 9 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
- ሲዳማ ቡና-ወላይታ ድቻ
- ሲዳማ ቡና-መቐለ 70 እንደርታ
- ሲዳማ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ሲዳማ ቡና
- ሃዋሳ ከተማ-ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
- መቐለ 70 እንደርታ-ሲዳማ ቡና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
11. ሀዲያ ሆሳዕና: ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ25 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጨዋች የሆኑት
- ሄኖክ አርፊ
- ሙሴ ከበላ
- ብሩክ በየነ
- ኦውሱ እንድሪውስ
- ፀጋዓብ ግዛው
- ዳግም ንጉሴ
- ተመስገን ብርሃኑ
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
12. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ: ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ25 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ሙሉአለም መስፍን
- ዳዊት ገብሩ
- ኪሩቤል ወንድሙ
- ነፃነት ገ/መድህን
- ጌቱ ኃይለማርያም
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
13. ማማዱ ሴክ / አርባ ምንጭ ከተማ/ ክለቡ ከ ሸገር ከተማ ጋር ባደረገው የ25ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በ24ኛ ደቂቃ ላይ የማዕዘን ባንዲራውን ቋሚ በእርግጫ በመምታት ስለመስበሩ ሪፖርት ተደርጎበታል። ስለሆነም ተጫዋቹ የማዕዘን ባንዲራውን እንዲተካ ወይም የእቃው ባለቤት ገዝቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል።
አስተያየት ይስጡ