" በህይወቴ ሁሌም ከምኮራባቸው ታሪኮች አንዱ የኢትዮጵያ ቡና ቆይታዬ ነው " " የፕሮጀክት ቆይታዬ እግር ኳስንም በሚገባ ተረድቼ እንድጫወት አግዞኛል " " የሁላችንንም...
" ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር ነው ያለኝ ትምህርቴን በማይጎዳ መልኩ እጫወት ነበር " " ሌሎች ክለቦች የተሻሉ ጥቅማ ጥቅሞችን እያቀረቡልኝ ትቼ ነው የመጣሁት...
" ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ " " ወደ ሜዳ ከገባው በኋላ ወንድሜ ነው ብዬ ዝም አላልኩትም...
ሰላሳ ክለቦችን በሶስት ምድቦች እና በሶስት የተለያዩ ከተሞች ( ምድብ ሀ / ሆሳዕና ከተማ / ፤ ምድብ ለ / ሰበታ ከተማ / ፤...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአራት ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የሻሻመኔ ከተማን ከዝውውር መስኮት ማገዱን አስታውቋል። የዲሲፕሊን ኮሚቴ ብሩክ ህዝቄል፣ አበበ ሻምበል፣ ፍቅረማርያም ጫላና አብዱረዛቅ ሀሰን...
በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ጸንቶባቸው ውሳኔውን ተፈጻሚ ያላደረጉ አምስት ክለቦችን ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማገዱን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ...
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል በክለቦችና በፌዴሬሽኑ መሀል ውዝግብ የፈጠረ ሆኗል፡፡ የፌዴሬሽኑ የከፍተኛ ሊግ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ከወራት በፊት በተሰጠው ማንዴት የከፍተኛ ሊግ ክለቦችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident