የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአራት
ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የሻሻመኔ ከተማን ከዝውውር መስኮት ማገዱን አስታውቋል።
የዲሲፕሊን ኮሚቴ ብሩክ ህዝቄል፣ አበበ ሻምበል፣ ፍቅረማርያም ጫላና አብዱረዛቅ ሀሰን የተባሉ ተጨዋቾችን የ6 ወር ደመወዝ በሰባት ቀን ውስጥ እንዲከፍል ወደ ክለቡም እንዲመልስ የተወሰነውን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ፌዴሬሽኑ ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ጀምሮ ማገዱን አስታውቋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account