የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የውድድር መጀመርያ ቀን እና የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር የሚከናወንበት ዕለት ተገለፀ። የ2015 የውድድር ዘመን...
የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል "ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታዎች እንደዋናው ውድድር...
አሰልጣኝ ውበቱ በሁለት አመት ውስጥ 6ሚሊዮን ብር ይከፈላቸዋል..... "ሃላፊነቱ ላይ የቆየሁት ለክለቦች የጠየኩትን ያህል ተከፍሎኝ ሳይሆን ዛሬን ስለማይጎዳኝና ነገ በደንብ ስለማገኘው ነው" አሰልጣኝ...
"የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፖለቲካዊ ጫናና ማስፈራሪያ የተወሰነ ነው" "በገንዘብ ያልተታለሉና ፖለቲካዊ ማስፈራሪያውን ያልፈሩ 27 መራጮቼ መመስገን አለባቸው" አቶ መላኩ ፈንታ /ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ተወዳዳሪ"...
የጉባዔ ቦታውን ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የቀየረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚ አዳራሽ ተካሂዷል ። ጉባኤው በባህልና ስፖረሰት...
አለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ጠቅላላ ጉባኤው እንዲቀጥል ፈቀደ ,..... "ዋና ጸሀፊነት ህይወቴ አይደለም" *..... "የደብረዘይቱ ቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውስጥ የሚካሄደውን ጨምሮ የምርጫ...
"በምርጫው ባልመረጥም የትም አልሄድም የፌዴሬሽኑ አባል ባልሆን ወደ ፊፋ መግባት እችላለሁ" ኢ/ር ቶኪቻ አለማየሁ / ዕጩ ፕሬዝዳንት / 👉" ኢትዮጵያ በካፍና በፊፋ ቦታ...
" ውጤቱን በጸጋ እቀበላለሁ ምክንያቱም ከግለሰብ ሀገር ይበልጣል' አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት 👉"የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት በያዙት ካርድ የሚመርጥ እንጂ የሆነ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident