የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች በዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ አማካኝነት ጥሪ አድርገዋል ። ➡️...
ዋሊያዎቹ ከቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ቢሆኑም የአውሮፕላን ቲኬት ባለመገኘቱ እስካሁን ድረስ ወደ ኢትዮጵያ አለመመለሳቸው የሰሞኑ ትኩረት የሳበ ሆኗል። ከሁለት ተከትሎ ውሮፕላን ቲኬት ተገኝቶላቸው...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመግለጫቸው በሀገር ቤት ዝግጅት ከጀመሩ በኋላ ከጃንዋሪ 4 ጀምሮ ወደ ሞሮኮ ባምራት ዝግጅት ማድረጋቸውን እና ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የዝግጅት...
► መንግስት ለዋሊያዎቹ የቻን አፍሪካ ዝግጅትና ውድድር ተጨማሪ 15 ሚሊዮን ብር መፍቀዱ ተነገረ። የፌዴሬሽኑ ዋናጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን በተለይ ከሀትሪክ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት የተጫዋቾች ቁጥር ወደ 28 ተቀንሶ ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42...
ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን ለማራዘም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በዛሬው ዕለት ስምምነት ፈፅመዋል። በ2013 ዓ.ም ብሔራዊ ቡድናችንን...
ዋልያዎቹ ሀምሌ 15 እና 24 ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚጠብቃቸዉ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ለሀያ ሶስት ተጫዋቾች አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident