ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአህጉር አቀፍ ውድድሮችን የሰረዘ ሲሆን በዚህ ውድድር ምክንያት ለ 21 ቀናት ይቋረጣል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጋቢት...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው አሰልጣኙን ዳግም ቀጥሯል ! ከአሰልጣኝ ሰርጅዮ ዚቪጅኖቭ ጋር የተለያዩት ፈረሰኞቹ የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ማርት ኖይን በድጋሚ መቀጠራቸውን ታውቋል ::...
ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድንን ለማጠናከር የደጋፊ ማኅበሩ የገቢ ማሰባሰብና ሀብት ማፈላለግ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ሊቀ መንበር ኃይለማርያም...
አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራን ካሰናበተ በኋላ በጊዜያዊ አሰልጣኞች ሲመራ የቆየው ኢትዮጲያ መድን ድርጅት የቀድሞውን የሃዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በአንድ አመት የቆይታ ጊዜ...
በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ክብሮም አፅብሀ ( ቺቻሪቶ) በውሰት ውል ወደ ቀድሞ...
ሙሉጌታ፡- አዎ… አሰልጣኙ እድል ሰጥቶኝ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠሁ ነው…የምታገለውም ይህን ለማስቀጠል ነው…. የሚሳካልኝ ይመስለኛል፡፡ ክለቤን በመሀል ስፍራ መጥቀሜን እቀጥላለው በማጥቃት ጨዋታ ላይ ስገኝ...
የጅማ አባጅፋሩ የተከላካይ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሄኖክ ገምቴሳ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ 2010 ክረምት ላይ ፋሲል ከነማ ከለቀቀ በኃላ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለው ተጫዋቹ...
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ጅማ አባ ጅፋር ሳምንት ከበባህር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident