በዝውውር መስኮቱ ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያካሂዱ የቆዩት የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ስብስብ አቤል ማሞን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። ከግብ ጠባቂያቸው በርከት አማረ...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቡድን ስብስብ መቀላቀል የቻለው የመሐል ሜዳው ተጫዋች ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመታት ውሉን አራዝሟል ። ታደለ መንገሻ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሲዳማ ቡናን የአማካይ ክፍል በስኬታማነት ከሚመሩት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ዳዊት ተፈራ /ኦዚል/ ዳግመኛ ለክለቡ ለመጫወት ውሉን አራዝሟል፤ የሲዳማው...
ይሁን እንዳሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮትዲቯር አቻውን በተፋለመበት እና ድል ባደረገበት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ የዋልያዎቹን የመሃል ሜዳ ክፍል በጥሩ ሁኔታ በመቆጣጠር...
- ለታሪክ የሚቀመጥ ባለቀለም ፖስተር ለአንባቢዎች በነፃ የሚበረከት - ከሲዳማ ቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዛወረው አዲስ ግደይ በተለይ ለሀትሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው መሳጭ...
በአሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል የሚመሩት አዳማ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቻቸውን ቢነጠቁም አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል ወጣት ተጫዋቾችን ጨምሮ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተስማሙ...
በአዳማ ከተማ ክለብ ያለፉትን ዓመታት የቡድኑን መረብ ሲጠብቅ የቆየው ዲሞክራቲክ ኮንጋዊው ጆኮ ፔንዞ ከክለቡ ጋር ለመለያየት መቃረቡ ተሰምቷል ። ጃኮ ፔንዞ ቀጣይ...
በፊት ለፊት ንግግራቸው ይታወቃሉ፡፡ ለረጅም ዓመታት ክለባቸውን በፕሬዚዳንትነት መርተዋል አሁንም እየመሩ ነው፡፡ በሊግ ካምፓኒው ምስረታ ወሳኝ ሚና የተወጡና የሊግ ካምፓኒው የቦርድ አባል ሆነው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident