ብሩንዲያዊው የመሐል ዳኛ የሲዳማ ቡና እና አልሂላል ኦምዱርማንን ጨዋታ ይመራዋል። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ መርሀግብር ከቀጣዩ ወር መግቢያ ቀናቶች ጀምሮ መደረጋቸውን...
አራት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዳኞች ለሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ የማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመርጠዋል። በ2028 በሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ ተካፋይ ለመሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ማድረግ ይጀምራሉ። የፊታችን...
ኢትዮጵያዊያን አራት አለም አቀፍ ዳኞች የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታን ሊመሩ ወደ ጋቦሮኒ ያመራሉ። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2026/27 የማጣሪያ ጨዋታዎች የሁለተው ዙር...
በአሜሪካ የሚገኘው ጎልደን ቡት አካዳሚ ከኦሜጋ የትጥቅ አምራች ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀሙ። አሜሪካን ሀገር ጎልደን ቡት የሚባል አካዳሚ በመክፈት በትልቅ ደረጃ ሲያሰለጥን የምናውቀው...
የኔነህ ንጋቱ በሀላባ ከተማ በረዳት አሰልጣኝነት ተሹሟል። በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ የሚመራው እና በሜዳው የመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ወልዋሎን በመግጠም የሚጀምረው ሀላባ ከተማ...
አሰልጣኝ አብርሃም ሐይሌ አዲሱ የጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል ከኢትዮጵያ መድን ጋር የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን...
አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመ የቀድሞው የደደቢት ፣ ሲዳማ ቡና ፣ የኢትዮጵያ ከሀያ እና የዋናው ሉሲዎቹ የሴቶች ብሔራዊ...
ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል። በቅርቡ ከካፍ የኤ ላይሰንስ ማረጋገጫውን ያገኘው የቀድሞው የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ለገጣፎ ለገዳዲን ወደ አንደኛ ሊጉ ያሳደገው እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident