ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል።

በቅርቡ ከካፍ የኤ ላይሰንስ ማረጋገጫውን ያገኘው የቀድሞው የአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ለገጣፎ ለገዳዲን ወደ አንደኛ ሊጉ ያሳደገው እና በረዳት አሰልጣኝነት ደግሞ ለወላይታ ድቻ ፣ ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ደግሞ የአዳማ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያገለገለው ዳዊት ሀብታሙ አዲሱ የሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ