በስምንተኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ተደርጎ ሄኖክ አዱኛ ከርቀት መቶ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈርሰኞቹ ሙሉ...
በሰባተኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ በባህርዳር ከተማ የ3 ለ 1 ድል ጨዋታው...
የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሊጉን በ13 ነጥብ እየመራ የነበረውን ወላይታ ድቻ ከተከታዩ ፋሲል ከተማ አገናኝቶ በሁለቱም በኩል ምንም ግብ ሳያስተናግድ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጥሩ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ 4 ለ 2 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል...
በሊጉ አራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የ 3 ለ 1 አሸናፊነት ውጤት...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል ተካልኝ የሚመራውን አዳማ ከተማን በፀጋዬ ኪዳነማርያም ከሚመራው ወላይታ ድቻ ያገናኘ ነበር ። ሁለቱም ቡድኖች በመጀመሪያ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ልክ እንደመጀመሪያው ጨዋታ ሁሉ በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቋል ። በመጀመሪያ ጨዋታቸው ተቃራኒ ውጤትን ያስመዘገቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident