ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች

16 መጣጥፎች
አፍሪካከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚያቸውን አዉቀዋል !!

በኮስታሪካ አዘጋጆነት ለሚደረገዉ የ2022 ከ20 አመት በታች የሴቶች አለም ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ዉድድራቸዉን እያደረጉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአራተኛው ዙር የታንዛኒያን ብሔራዊ ቡድን...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

” ለኮስታሪካዉ የአለም ዋንጫ ለማለፍ ነዉ ጥረታችን ” ፍሬዉ ሀይለገብኤል የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ

'' እስከአሁን 11 ጨዋታዎችን አልተሸነፍንም '' '' ለኮስታሪካዉ የአለም ዋንጫ ለማለፍ ነዉ ጥረታችን '' ፍሬዉ ሀይለገብኤል የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን...

አፍሪካከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቦትስዋና አቻቸዉን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፈዋል !!

አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል ከሳምንታት በፊት ከሜዳዉ ዉጭ የቦትስዋና ብሔራዊ ቡድንን 3ለ1 በሆነ ዉጤት በረታበት ጨዋታ የተጠቀማቸዉን ቋሚ አስራ አንድ ተጫዋቾች ዛሬም የአንድም ተጫዋች...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቦትስዋናን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ከመጀመርያው...

አፍሪካከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ተጨዋቾቼ የሚጠበቅባቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ናቸው” አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል /የ20 አመት በታች ብ/ቡድን ዋና አሰልጣኝ/

"ሴካፋ ላይ ከነበረን ብቃት ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የነበረን አቋም የተሻለ ነው"ሲሉ አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል ተናገሩ። የ20 አመት ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ ከተማ ቆይታውን በማድረግ የሴካፋ ውድድር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ቡድኑ ዛሬ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም ልምምዱን...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት ሴቶች ብ/ቡድን አሰልጣኝ

" ተጨዋቾች የአሰልጣኝ ብርሃኑም ሆነ የኔ አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ተናበን መስራት የግድ ነው" "ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ" አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት...

ሉሲዎቹከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎች

ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ። የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ዝግጅታቸውን...