መነሻ ገጽ አፍሪካ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚያቸውን አዉቀዋል !!
አፍሪካከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚያቸውን አዉቀዋል !!

አጋራ
አጋራ

በኮስታሪካ አዘጋጆነት ለሚደረገዉ የ2022 ከ20 አመት በታች የሴቶች አለም ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ዉድድራቸዉን እያደረጉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአራተኛው ዙር የታንዛኒያን ብሔራዊ ቡድን እንደሚገጥሙ ታዉቋል።

በሶስተኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የቦትስዋና አቻቸዉን በደርሶ መልስ ዉጤት 8ለ2 በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር የተሻገሩት የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በተመሳሳይ በድምር ዉጤት ቡርንዲን አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር የተሻገረችውን ታንዛኒያን እንደሚገጥሙ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...