የኢትዮጵያ ቡናው አለቃ ካሳዬ አራጌ ዳዊት እስጢፋኖስና ነስረዲን ኃይሉን የማግኘት እድሉ እየጠበበ ነው፡፡ ግብ ጠባቂውን አቤል ማሞና የግራ መስመር ተመላላሹ ዘካርያስ ቱጂን ካስፈረመ...
ያለፉትን ዓመታት ኢትዮጵያ ቡናን በአምበልነት በመምራት ለቡድኑ ስኬት ትልቅ ሚናን ሲጫወት የቆየው አማኑኤል ዮሐንስ በኢትዮጵያ ቡና ለተጨማሪ አራት ዓመታት ለመቆየት መስማማቱ ይፋ...
በኢትዮጵያ ቡና ቤት ድንቅ የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻሉት አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በቡናማዎቹ ቤት ለረጅም ጊዜ የሚያቆያቸውን ስምምነት ፈፅመዋል ። በአሰልጣኝ...
በዝውውር መስኮቱ ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያካሂዱ የቆዩት የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ስብስብ አቤል ማሞን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። ከግብ ጠባቂያቸው በርከት አማረ...
“በኢትዮጵያ ቡና ቀሪ ውል አለኝ ክለቡን ስለመጥቀም እያሰብኩ ነው” “ወደ ባህር ዳር የተጓዝኩት ለሌላ ጉዳይ ሳይሆን የክርስትና አባት ለመሆን ነው” ወንድሜነህ ደረጄ /ኢትዮጵያ...
“የተጨዋቾች ህይወት እንደ ጎማ ነው፤ ካገለገልን በኋላ እንጣላለን” “ኢት.ቡናን የለቀቅኩት ለገንዘብ ብዬ ሳይሆን ክብርን ፍለጋ ነው” አህመድ ረሽድ (ሼሪላ) ባህር ዳር ከተማ ደስተኛ...
“ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ተገኝቶ ያልተካሄደ የውል ፊርማ በቢቢሲ በሲኤንኤን በአልጀዚራ ቢታይም ትርጉም የለውም” “የኢትዮጵያ እግር ኳስ ሕግን ስርዓትን መርህን አሰራርን ፕሮፌሽናሊዝምን መሠረት አድርጎ የሚሄድ...
ያለፉትን በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ማሳለፍ የቻለው አህመድ ረሺድ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል ። አህመድ ረሺድ በቀጣዮቹ ዓመታት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident