በ2014 የዉድድር አመት ይበልጥ ተጠናክረው ለመቅረብ እንዲረዳቸዉ በዝዉዉሩ ላይ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎ አዲስ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በዛሬው...
አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ እና የነባር ተጫዋቾቻቸውን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አሁን ደግሞ የወሳኙን የመስመር ተከላካይ ዉል ለሶስት አመት ማራዘማቸዉ...
ኢትዮጵያ ቡናዎች በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታወች ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ ከመቀላቀል ባሻገር...
ሀትሪክ:- እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ ነው የሚባለው..? በረከት:- /ሳቅ/ የምወደውን ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ደስ ብሎኛል አምና የሄድኩት አባቴ በማረፉ ሀዘን ሆኖ የግድ የቤተሰብ...
ኢትዮጵያ ቡናዎች የተከላካይ ክፍላቸዉን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳቸው ዘንድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እና ዘንድሮ ከግማሽ የዉድድር አመት በኋላ በጅማ አባጅፋር ያሳለፈዉን አንጋፋዉን...
በዘንድሮዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ለዋንጫ ሲፎካከሩ ቆይተዉ በሁለተኝነት ደረጃ ሊጉን ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለቀጣዩ አመት ለሚኖራቸው ዉድድር በተለይም ከረዥም ጊዜ በኋላ...
“የቀጠረኝ ኢትዮጵያ ቡና ነው እያገለገልኩ ያለሁት ግን ካሳዬን ነው” ዘላለም ፀጋዬ (የኢት.ቡና ምክትል አሰልጣኝ) በጋዜጠኝነት ህይወቴ ከበርካታ አሰልጣኞች ጋር ድፍረት የተሞላው ቃለ ምልልስ...
ኢትዮዽያ ቡና ዛሬ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምሯል። ከሰአታት በፊት በተገኘ መረጃ የሰበታ ከተማው ፉአድ ፈረጃና የጅማ አባጅፋሩና የቀድሞ ግብ ጠባቂ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident