ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
LIVESCOREአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ ቡናዜናዎችጅማ አባጅፋር

ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        ኢትዮጵያ ቡና  0     -  FT   2     ጅማ አባጅፋር     ...

LIVESCOREኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከ ዮአርኤ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

   አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ        ኢትዮጵያ ቡና    1     - FT   3      ዮአርኤ 70'አስራት ቱንጆ(ፍ)   40'ክሮምዌል...

ኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ቡናማዎቹ ጨዋታቸዉን ያለ ደጋፊ ያደርጋሉ !!

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ መስከረም 9/2013 ዓ.ም ላለበት የ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ደጋፊዎች በስታዲየም ተገኝተዉ ጨዋታዉን እንዲታደሙ...

LIVESCOREኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ዮአርኤ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

   አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ        ዮአርኤ    2     -  FT   1      ኢትዮጵያ ቡና ሙኩዋላ ስቲቨን'23'37   55'ዊሊያም...

አፍሪካኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ጨዋታዉን ዛሬ ያደርጋል !!

ኢትዮጵያ ቡና በ2013 የዉድድር አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝነት ደረጃ ማጠናቀቁን ተከትሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ መሆኑ ይታወቃል። የቅድመ ዉድድር...

አፍሪካኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

“በኮንፌዴሬሽን ካፑ ምድብ ድልድል ውስጥ መግባትናየሊጉን ዋንጫ ለማንሳት አቅደናል”ወንድሜነህ ደረጄ /ኢትዮጵያ ቡና/

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሻምፒዮና ውድድር ላይ ውዲቷ ሀገራችንን በመወከል የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ከጀመረ የቀናቶች እድሜን ያስቆጠረ ሲሆን ከኡጋንዳው ክለብ ዩጋንዳ አር...

አፍሪካኢትዮጵያ ቡናኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ኢትዮጵያ ቡናን አይመራም

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ ከዑጋንዳው ገቢዎች ባለስልጣን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ካምፓላ ያቀናል። ቡናማዎቹ ከሀገር ውጪ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ ውላቸውን አደሱ

  *...ሀበሻ ቢራ 18 ሚሊየን ብር ለ2014 ይከፍላል ተብሏል ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ ጋር ለቀጣዮቹ 5 አመታት አብረው ለመስራት ተስማሙ ከነሀሴ 1/2013_ሰኔ 30/2014...