አለምብርሀን ይግዛው እና አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ጉዳይ ውሳኔ አገኘ። በያዝነው የክረምቱ የዝውውር መስኮት መነጋገሪያ ከነበሩ ጉዳዮች መካከል በመቻል ውላቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ለኢትዮጵያ ቡና...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት በአሰልጣኝነት የሚታወቀው አምጣቸው ሐይሌ የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌው ኢትዮጵያ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው መነጋገሪያ የነበሩ ሁለት ተጫዋቾች ጉዳይን በመረጃችን ይዘናል። ለ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ ከተደረጉ ዝውውሮች መካከል መነጋገሪያ የነበረው ለመቻል እና ለኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ ቡና ሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ዝውውሮች ከመፈፀም ባለፈ...
ሩዋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል። በሀገሩ የሩዋንዳ ፕሪምየር ሊግ...
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ረዳቶቻቸው ታውቀዋል ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት አመት ውል የተቀላቀሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ...
በከፍተኛ ሊጉ ድንቅ አቅም ያሳየው ግብ ጠባቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ። ከአርባምንጭ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ዋናውን ክለብ ጭምር ማገልገል የቻለው እና የተጠናቀቀውን አመት...
ጳውሎስ ከንቲባ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለመቻል ተስፋ ቡድኖች ከተጫወተ በኋላ ከከፍተኛ ሊጉ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመቀጠል በቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident