መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት ሊጀምር ነው
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት ሊጀምር ነው

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ቡና ሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ።

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ዝውውሮች ከመፈፀም ባለፈ የነባሮችን ውል ማራዘም የቻለ ሲሆን ቡድኑም ዝግጅት ሊጀምር ቀን መወሰኑን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ሁሉም የቡድኑ አባላት ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን ወደ ካምፕ ገብተው እስከ ዕሁድ ቆይተው ሰኞ ነሐሴ 18/2018 በይፋ በአዳማ ከተማ ለ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...