ሀድያ ሆሳዕና ለ2019 የውድድር ዘመን ዝግጅት ሊጀምር ነው።

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኋላ አዳዲስ ተጫዋቾችን እና ውላቸው የተጠናቀቁ ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም የሰነበተው ሀድያ ሆሳዕና ለ2019 የውድድር ዘመን ዝግጅት ሊጀምር መሆኑን ክለቡ ለሀትሪክ ስፖርት በላከው መረጃ ጠቁሟል።
የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 18/2018 በክለቡ መቀመጫ ከተማ ሆሳዕና ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል።
አስተያየት ይስጡ