ሩዋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ
በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል። በሀገሩ የሩዋንዳ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ማሪንስ ክለብ የተጫወተው አጥቂው መዳረሻው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል።
በአሁኑ ሰዓት በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው የሲዳማ የክረምት የእግር ኳስ ውድድርን እየተመለከቱ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ በድሬዳዋ ሲደረግ ከነበረው የክለቦች ሻምፒዮና እንዲሁም ደግሞ በቀጣይ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም በሂደት ላይ መሆናቸውን ሰምቻለሁ።
አስተያየት ይስጡ