አማካዩ አብዲ ዋበላ ማረፊያው ሀድያ ሆሳዕና ሆኗል
የአሰልጣኝ ሳምሶን አየለው ሀድያ ሆሳዕና በዝውውሩ መሳተፉን ቀጥሎ ቀጣዩ ፈራሚውን አማካዩ አብዲ ዋበላ ሆኗል። የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ምድረገነት ሽረ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በመቐለ 70 እንደርታ ያሳለፈው አማካዩ ቀጣይ መዳረሻው ሀድያ ሆሳዕና በሁለት አመት ውል ሆኗል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ