ቶሎሳ ንጉሴ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል
ከሱሉልታ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለሀምበሪቾ ዱራሜ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታን ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ቶሎሳ ንጉሴ በሁለት አመት ውል ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ