ወጣቱ ተከላካይ ለመቻል ፊርማውን አኖረ
ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን መነሻውን ካደረገ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አስደናቂ ብቃቱን ማሳየት የቻለው የመስመር ተከላካዩ በረከት ካሌብ ለመቻል ፊርማውን አኑሯል። ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወጣት ቡድን በመቀጠል በኢትዮጵያ መድን መለያ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን ሦስት አመታት የተመለከነው ይህ ተጫዋች መቻል በሁለት አመት ውል በይፋ መቀላቀል ችሏል።
አስተያየት ይስጡ