ሀላባ ከተማ የአማካዩን ውል አራዘመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን እና የነባር ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱን የቀጠለ ሲሆን የቀድሞው የዲላ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና በሀላባ በሁለት አጋጣሚዎች መጫወት የቻለው ፋሲል አበባየው ውሉ ለተጨማሪ አመት በክለቡ ተራዝሞለታል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ