በከፍተኛ ሊጉ ድንቅ አቅም ያሳየው ግብ ጠባቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ።
ከአርባምንጭ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ዋናውን ክለብ ጭምር ማገልገል የቻለው እና የተጠናቀቀውን አመት በከፍተኛ ሊጉ ለጋሞ ጨንቻ አስደናቂ ብቃቱን በማሳየት አመቱን በግሉም ሆነ ክለቡን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳደግ አስደናቂ ጊዜን ያሳለፈው ወጣቱ የግብ ዘብ መኮንን መርዶክዮስ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት አመት ውል መቀላቀል ችሏል።
አስተያየት ይስጡ