በባህርዳር ከተማ የአራት አመታት ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ውላቸው ለተጨመሪ አመት ተራዘመ።

ያለፉትን አራት አመታት ባህርዳር ከተማን በዋና አሰልጣኝነት እየመሩ የዘለቁት የቀድሞው የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ፣ ኢኮስኮ እና ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ለተጨማሪ ሁለት አመታት በጣናው ሞገድ ለመቆየት በዛሬው ዕለት ውላቸውን አራዝመዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ