በመጪው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በኮትዲቯር ለሚደረገው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ 24 ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከግንቦት መጨረሻ ጀምሮ እንደሚደረጉ ይታወቃል ።...
በቀጣዩ ወር ላይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን ከግብፅ አቻዉ ጋር በሜዳዉ ለሚያደርገው የመጀመሪያ ጨዋታ የተመረጠዉ የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ...
ከአፍሪካውያን የእግር ኳስ ዳኞች በብቃታቸው ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱት መካከል አንዱ የሆነው ባምላክ ተሰማ ወይሳ የፊታችን ቅዳሜ ምሽት በግብፁ አል አህሊ እና በአልጄሪያው ኢኤስ...
በመጪው ነሀሴ ወር ላይ በኮስታሪካ ለሚደረገው 10ኛው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የመጨረሻ ዙር ቀዳሚ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጋና...
በሚቀጥለው ሳምንት መጋቢት 4 በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና በግብፁ አል አህሊ መካከል የሚደረገዉን ተጠባቂ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከጥር 1/2014 ዓ.ም በካሜሩን በተጀመረው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ከወከሉ ባለሙያዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ከባምላክ ተሰማ...
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ ከዝግጅ ጀምሮ እስከ ስንብቱ ድረስ የነበሩ ጉዳዮችን እና አጠቃላይ ስለ...
ዋልያዎቹ የ33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል ። ምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ በባፎሳም ኩዌኮንግ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ቡርኪናፋሶዎች ከእረፍት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident