አቤል እንዳለ.... ....ኢት.ቡና vs ድሬዳዋ ከተማ... የሚገርም ገጠመኝ ያለው ዝውውር ነው....ድሬዳዋ ከተማ ከአቤል እንዳለ ጋር ተስማምቷል...በቅድሚያ ክፍያም ሆነ በሚከፈለው የወር ደመወዝ ዙርያ...
ከሰበታ ከተማ ጋር ውሉን የጨረሰው ዳዊት እስጢፋኖናን የአሸናፊ በቀለን ጅማ አባጅፋርን ለአንድ አመት ተቀላቀለ። አሁን በወጣ መረጃ ዳዊት አስጢፋኖስ በኢትዮዽያ ቡናና ሰበታ ከተማን...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ሰበታዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ለደቡብ ፖሊስ ፤...
በአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም እየተመሩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን አጥቂ ተጫዋች ፍስሀ...
በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ አማካዩን አዲስ ህንፃ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ...
ድሬዳዋ ከተማ ከስምምነታችን ውጪ ጫና እያደረገብኝ ነው ሲል ግብ ጠባቂው ወንድወሰን አሸናፊ ተናገረ። ግብ ጠባቂው እንደሚለው ""ከትግራይ ክልል ክለቦች ለመጣነው የተሰጠን ውል ለ6...
በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጨዋቾችን ከቡድናቸዉ የለቀቁት ሰበታ ከተማዎች እነርሱን ለመተካት እና ስብስባቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።...
በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም የሚሰለጥነው ወላይታ ድቻ ከድረሬዳዋ ከተማ ያስፈረመው ግብ ጠባቂው ወንደሰን አሸናፊ ዝውውር ክስ አምጥቶበታል። ከድሬዳዋ ከተማ ታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident