የኢትዮጵያ ብሄራዊ የዳኞችና ኮሚቴ የዳኝነት ስህተት ፈጽመዋል ውጤትም ለውጠዋል ያላቸው ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በኮሚቴው ውሳኔ መሠረት ድሬዳዋ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል ። በዘጠነኛው ሳምንት በተካሄዱ 8 ጨዋታዎች 38 ተጫዋቾች/የቡድን አመራሮች...
👉"ቅጣቱ ከውላችን ውጪ በመሆኑ አልቀበለውም" አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ 👉ዛሬ ምሽት ወደ አሜሪካ ይሄዳል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ የዘጠኝ ሳምንት ቆይታ በ16 ነጥብ 6ኛ...
በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ቀን ላይ በቅድሚያ አዳማ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ የቀድሞ ክለቡን በገጠመው ፋሲል ተካልኝ በሚመሩት አዳማ ከተማዎች የ1 ለ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ሲሆኑ ከነአን ማርክነህ በ81ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ፈረሰኞቹ 1 ለ 0 አሸንፈው ወተዋል...
በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 በሆነ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘ ሲሆን ሁለቱም ከድል መልስ መገናኘታቸው ጨዋታውን ተጠባቂ ያደረገው ነበር ። በጨዋታውም ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠረው ብቸኛ...
በዘጠነኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተካሄደው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በሲዳማ ቡና የ2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ሲዳማ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident