ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቅሬታዎች በዝተውበታል በዚህ ሳምንት የመሐል ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል የልቀቁኝ ደብዳቤ ያስገባ ሲሆን አሁን ደግሞ ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ...
ሁለት አመታትን ያህል በብርቱካናማዎቹ ቤት መጫወት የቻለዉ ሄኖክ ኢሳያስ በዛሬው ዕለት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል። ከዚህ ቀደም ለጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ...
የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች የዕረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለሁለተኛ ዙር ዝግጅት እንዲጀምሩ ከክለቡ ጥሪ ቢደረግላቸውም ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ለመጀመር ፈቃደኛ ሳይሆኑ...
የ2014 የአንደኛውን ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31 ነጥብ በመሰብሰብ በመሪነት ማጠናቀቅ የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የግራ መስመር ተከላካዩን ያሬድ ሀሰንን ወደ...
በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ መከላከያ በዛሬው ዕለት ደግሞ ወሳኝ የፊት መስመር አጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከዚህ...
የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እየተመራ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ካደረጋቸው አስራ አምስት ጨዋታዎች በአንዱ አሸንፎ በስድስት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በሊጉ አንደኛ ዙር ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርተዋል ያላቸውን ሶስት ረዳት ዳኞች ላይ የዕገዳ ውሳኔ አሳለፈ። ከፌዴሬሽኑ ታማኝ...
ባለፈው ዓርብ የተከሰቱ ሶስቱ ጉዳዮች... *.....ክለቡ አሰልጣኝ ዘማርያምን አሰናበተ... *...አሰልጣኙ ለፌዴሬሽኑ የፍትህ ያለህ አለ... *...ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ዘማርያምን ወደስራ መልሳችሁ ደመወዙን ክፈሉ ሲል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident