በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ጨዋታዎች በቀዳሚነት የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል ። አርባምንጭ ከተማዎች በ19ኛው ሳምንት ባህርዳር...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ወልቂጤ ከተማ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ...
በ20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ውድድሩ ወደ ከተማው ከመጣ በኋላ ድል ማድረግ ያልቻለውን አዳማ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳያስተናግድ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች 1 - 1 ተለያይተዋል ። መከላከያ በ19ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
በ20ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከል ተደርጎ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ አሸንፈው ወተዋል ።...
በ20ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ19ኛው ሳምንት በድሬዳዋ ከነማ...
"ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማን ወደ አዲስ አበባ ተመለስ ያለው አንድም የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አባል የለም" ...ከብሄራዊ ዳኞች. ኮሚቴ ውስጥ አዋቂ...... "ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident