በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2 ለ 0...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና መከላከል መካከል ተደርጎ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻዎች በ26ኛው...
ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በተደረገዉ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ደረጃ በተለይ የመጀመሪያዎቹን አስራ አምስት...
👉ፌዴሬሽኑ የሊግ ኩባንያውን መብት ነጥቋል 👉 የዲሲፕሊን ጥሰት የማየት መብት ወደ ፌዴሬሽኑ መመለሱ የፍትህ ስርዓቱ ወደነበረበት ኋላቀር አካሄድ እንዳይመለስ ተሰግቷል 👉 "ጌታነህ ከበደ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ለረጅም ሳምንታት ሊጉን በመምራት ላይ ያለውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በከነአን ማርክነህ እና በጋቶች...
"በቀጣዩ ጨዋታ ጌታነህን እናሰልፈዋለን" አቶ ብርሃኑ በጋሻው /የተጨዋቹ ጠበቃ/ ወልቂጤ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ጌታነህ ከበደ እንዲሰለፍ መመርያ የተሰጣቸው የቡድን መሪው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ሰኔ 10 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ቁጥር 2/ኢ.እ.ፌዴ.6/2441 በቀን 09/10/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሜቴ በ16/09/2014 ዓ.ም የወሰነውን ውሳኔ የሚሽር ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident