ያለፉትን ሁለት አመታት በክትፎዎቹ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ እና ከዚህ ቀደም ለሲዳማ ቡና መጫወት የቻለዉ የመሐል ተከላካዩ ዳግም ንጉሴ ሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት...
በተጠናቀቀዉ የዉድድር ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደጉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወጣቱን ግብ ጠባቂ ሰለሞን ደምሴን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል።...
የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ አንስቶ ለቀናንት ያህል የነባር ተጫዋቾቻቸውን እና አሰልጣኛቸዉን ዉል በማደስ ላይ የነበሩት የጦና ንቦቹ በዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ ፈራሚ በማድረግ አማካዩን...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመንቀሳቀስ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት መከላከያዎች...
በ2014 የውድድር ዓመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ቀን ከመውረድ የተረፉት ድሬዳዋ ከተማዎች ከቀናት በፊት ዮርዳኖስ ዓባይን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ...
👉ዓለም ሲኒማ በሚገኘው ቢሯቸው ፊርማው ጸድቋል የፕሪሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፋላሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
የውድድር ዓመቱን በአዲስ አበባ ከተማ የጀመረው እና በውድድሩ አጋማሽ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ያቀናው የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከሻምፕየኖቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል ።...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ኤርትራዊዉን አጥቂ አሊ ሰለይማንን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident