መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ አንስቶ ለቀናንት ያህል የነባር ተጫዋቾቻቸውን እና አሰልጣኛቸዉን ዉል በማደስ ላይ የነበሩት የጦና ንቦቹ በዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ ፈራሚ በማድረግ አማካዩን በሀይሉ ተሻገርን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል።

ከዚህ ቀደም ለኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ለወልቂጤ ከተማ መጫወት የቻለዉ አማካዩ አንድ አመት በሚቆይ የስምምነት ዉል ለወላይታ ድቻ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...