መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኞቹ ከተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ከተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

አጋራ
አጋራ

የውድድር ዓመቱን በአዲስ አበባ ከተማ የጀመረው እና በውድድሩ አጋማሽ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ያቀናው የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከሻምፕየኖቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል ።

ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በመድህን ተስፋ እና ዋናው ቡድን ፤ በወልድያ ከተማ ፤ በመቀሌ 70 እንደርታ ፤ በድሬዳዋ ከተማ ፤ በሰበታ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ ተጫውቶ አሳልፏል ።

ያሬድ ሀሰን በ2011 ከመቀሌ ጋር የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻለ ሲሆን በዚህ የውድድር ዓመትም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ሻምፕየን መሆን በመቻሉ ሁለት ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻለ ተጫዋች መሆን ችሏል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...