በፋሲል ከነማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምክትል ሆኖ የሰራው አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል። ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ጋር ከተለያዩ በኋላ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በዋና አሰልጣኝነት የተቀጠረዉ ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በሁለት...
በሀዋሳ ከተማ በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ፕሪሚየር ሊጉ ላይ መቆየቱን ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር ፊቱን ወደ አሰልጣኝ ቅጥር ማዞራቸው ታውቋል። የክለቡ የቦርድ አባላት ወደ ወላይታ...
የታገደው ክለብ ዝውውር እያደረገ መሆኑ የህጋዊነት ጥያቄ ተነስቶበታል ከደረቅ ቼክ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ የዋሉት የሀድያ ሆሳዕናው የፋይናንስ ሃላፊ ከተከሰሱበት...
"ለቅ/ጊዮርጊስ መጫወት ያለውን አደራና ሀላፊነት አውቄ ነው ፊርማዬን ያኖርኩት" በረከት ወልዴ /ቅ/ጊዮርጊስ/ "ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ሳመራ ምክንያት ኖሮኝና የሚጠበቅብኝንም ሀላፊነትና አደራ አውቄ ነው ፊርማዬን...
የዝዉዉር ገበያዉን በይፋ ከተቀላቀሉ በኋላ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አመሻሽ ላይ ሶስተኛ ተጫዋች ከሰበታ ከተማ ማስፈረም ችለዋል።...
ከቀድሞ አሰልጣኛቸው ፋሲል ተካልኝ ጋር ከተለያዩ በኋላ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ባህርዳሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ ፊታቸዉን በማዞር ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸዉ...
በባህርዳር ከተማ አሰልጣኝነቱ በሰራው ጠንካራ ቡድን ያለውን አቅም ያሳየው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቀጣዩ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሷል። በፕሪሚየር ሊጉ እንዲቆዩ ያደረገው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident