በሀያኛው ሳምት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ቡድን ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ዘንድሮ ሁነኛ የዋንጫ...
በዋንጫዉ ፉክክር ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ጋር እየተፍካከረ የሚገኘዉ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ ቡድን ባህርዳር ከተማ በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ቀን...
በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ በዘንድሮው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘዉ ባህርዳር ከተማ በዛሬው ዕለት ቀን 10 ሰዓት ላይ በወራጅ...
በዘጠነኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሐግብር በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ የሚመራዉ ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን አዳማ ከተማ ላይ ተቀዳጅቷል። ወደ...
በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ የተመስገን ዳናዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በአንድ ነጥብ...
በበረሀዋ ንግስት ድሬዳዋ ከተማ በተደረገዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3ለ2 በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...
በተስተካካይነት ተይዞ በነበረዉ እና በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል። በ4-2-3-1...
የመርሐግብሩ ዉጤት ወሳኝነቱ ከፍ ባለዉ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ የመጀመሪያዎቹን ደቂቃዎች መንቀሳቀስ ችለዉ የነበረ ቢሆንም በሂደት ግን የጣና ሞገዶቹ የጨዋታውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident