ስሁል ሽረ

82 መጣጥፎች
The BiG Interviewስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በእርግጠኝነት የብሔራዊ ቡድኑ ቋሚ በረኛ እንደምሆን እተማመናለሁ፤ ምንም ስጋት የለብኝም”ምንተስኖት አሎ /ስሁል ሽረ/

  THE BIG INTERVIEW WITH MENTESNOT ALO “ከሜዳ ውጪ ባለ ግጥሚያ ዳኛ ይያዝብሃል፤ የደጋፊ ጫና አይቻልምም ይባላል እኔ ግን አልገጠመኝም” “በእግር ኳስ ጨዋታ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣስሁል ሽረዜናዎች

“በእርግጠኝነት የብሔራዊ ቡድኑ ቋሚ በረኛ እንደምሆን እተማመናለሁ፤ ምንም ስጋት የለብኝም”ምንተስኖት አሎ /ስሁል ሽረ/ ክፍል 2

ክፍል ሁለት .... ምንተስኖት፡- በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው፡፡ ለተገኘው እድል የእኔና የእንዳለየሱስ አባተ ብቻ ስራ አይደለም ብዙ ሰዎች አሉ የእነርሱም ልፋት ትልቅ አስተዋፅኦ...

ሀዲያ ሆሳዕናስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

"የዛሬው ጨዋታ ደካማ እንቅስቃሴ ያሳየንበት ነበር" ምክትል አሰልጣኝ መብራህቶም ፍስሀ(ስሑል ሽረ) "ክለባችን መሻሻል ይፈልጋል ዝምብለህ ስር ነቀል ሳይሆን ጥገና ነው ሚያስፈልገው" ፀጋይ ኪዳነማርያም...

ሀዲያ ሆሳዕናስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ስሑል ሽረ እና ሀድያ ሆሳእና ነጥብ ተጋርተዋል

  ትግራይ ስታድየም ላይ ሀድያ ሆሳእናን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል።አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ነጥብ ይዞ ከተመለሰው ስብስብ ከድሬዳዋ ከተማ...

ሀዲያ ሆሳዕናስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ| ስሑል ሽረ ከ ሀድያ ሆሳዕና

  የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሰባት ጨወታዎች ሲቀጥል፤ስሑል ሽረ ከ ሃድያ ሆሳዕና የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳስሰነዋል። ጨዋታ:- ስሑል ሽረ...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል።

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 4ጨዋታዎች ሲደረጉ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አቻ ተለያይተዋል። ድሬዳዋ ከተማ በ12ኛ ሳምንቱ...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

  በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከጨዋታው በፊት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። በወረጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ቡርቱካናማዎቹ በውጤት እጦት...