የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው...
ላለፉት ጥቂት ወራቶች የፌዴሬሽኑን የጽ/ቤት ስራ ሲመሩ የነበሩት ዶ/ር ኢያሱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሃላፊነታቸውን በብቃት አልተወጡም የጽ/ቤቱ አስተዳደራዊ ስራን...
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲው እና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ሊለያዩ ከጫፍ የደረሱ ይመስላል። በቅርቁ በፌደሬሽኑ ቅጣት የተጣለባቸው አሰልጣኙ። ከቅጣታቸው በኋላ ቡድናቸው ባደረገው ጨዋታ ስታድዮም...
ሀድያ ሆሳዕና የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቱ ኢዘዲን አብደላ እና ምንተስኖት መላኩን ከስራ ማገዱ አስታውቋል። በድጋሚ ቡድኑን ተረክበው ወደ ፕሪምየር...
ያሬድ ከበደ እና ዮናስ ገረመው በጉዳት ኦኪኪ አፎላቢ ደግሞ በቅጣት መቐለ 70 እደርታ ነገ የማይጠቀማቸው ተጫዋቾች መሆናቸው ታውቋል። በ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ...
ጅማ እባጅፋር ጳውሎስ ጌታቸውን በዋና እሰልጣኝነት ቀጠረ በቅርቡ ባህርዳር ከተማን የለቀቀው ጳውሎስ ጌታቸው(ማንጎ) እምና ከዘማርያስ ጋር ከተለያየ በኃላ በጊዜያዊ እሰልጣኝ ሲመራ የነበረውን ጅማ...
የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዚያ በላይ ደሞዝ አለመከፈላቸውን ተከትሎ የዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል።ከጥቂት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ...
የውጪ ተጫዋቾች የዝውውሩ መስኮት ሊዘጋ 2ቀናት እየቀሩት ኢትዮጵያ ቡና 4ኛ የውጪ ተጫዋች በዛሬው እለት በይፋ አስፈርሟል። ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖሩ የተረጋገጠው ላይቤሪያዊ ዜግነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident