የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (አርብ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ...
በትግራይ ስታድየም ፋሲል ከነማን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች በሳሊፍ ፎፎና ና አብዱልለጢፍ መሐመድ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው ወሳኝ ሥስት...
የፕሪምየር ሊጉ የሚሳተፉ የትግራይ ክልል ክለቦች በየካቲት 8 ካፕ መቐለ ላይ በሚካሄደው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። የትግራይ ህዝብ የደርግ መንግስትን ለመጣል ወደ ትጥቅ...
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...
ስምንተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዕለተ እሁድ 7 ጨዋታዎችን በሰባት ከተሞች ያስተናግዳል።ወልቂጤ ላይ የሚካሄደው የወልቂጤ ከተማ ና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ...
በ6ተኛው ሳምንት በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት የደረሰባቸው መቐለ 70 እንደርታዎች በትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግደው ሱሌማን ሰሚድ በራሱ ግብ ላይ እንዲሁም በአማኑኤል ገብረሚካኤል...
መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩ ቦታ: ትግራይ ስታድየም...
የአሰልጣኞች አስተየየት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቮጂኖቭ - ቅዱስ ጊዮርጊስ በውጤቱ እንደተደሰቱ እና በቀጣይ ወደ ሀዋሳ አቅንተው ከሀዋሳ ከተማ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ትልቁ ትኩረታቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident