የመስመር ተከላካዩ እና አጥቂው ፀጋአብ ግዛው በትላንትናው ዕለት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት በሁለት አመት ውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ልጅነት ክለቡ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል።...
ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል። ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ የክለቡ አዲሱ ተጫዋች...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ለአዳማ ከተማ አሳልፈው የሰጡት ነብሮቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ታውቋል። ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ስምምነት ቢፈፅሙም ወደ አዳማ ከተማ አሰልጣኙ...
የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል። የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን የክለቡ ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን ማረጋገጥ ችለናል።...
ሀድያ ሆሳዕና እያስመዘገበ ካለው ደካማ ውጤት የተነሳ ከዋና አሰልጣኙ ካሊድ መሐመድ ጋር ሊለያይ የሚችልበትን ቅድመ ሁኔታ አውቀናል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ 2008 ላይ...
በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ መቐለን 2ለ1 ሲረታ የሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 1ለ1 ተጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው ከፍ...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident