መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና በሀድያ ሆሳዕና ሁለት አመት ኮንትራት አለው” አቶ አባተ ተስፋዬ የሀድያ ሆሳዕና ስራ አስኪያጅ
ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በሀድያ ሆሳዕና ሁለት አመት ኮንትራት አለው” አቶ አባተ ተስፋዬ የሀድያ ሆሳዕና ስራ አስኪያጅ

አጋራ
አጋራ

የመስመር ተከላካዩ እና አጥቂው ፀጋአብ ግዛው በትላንትናው ዕለት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት በሁለት አመት ውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ልጅነት ክለቡ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን መነሻውን ያደረገው ፈጣኑ ተጫዋች ያለፉትን ሁለት አመታት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታን ያደረገ ሲሆን በክለቡም ያለው መታወቂያ ወይንም ቴሴራ የቢጫ በመሆኑ ወደየትኛው ክለብ ቀሪ የሁለት አመት ውል በሀድያ ሆሳዕና ስላለው ወደየትኛውም ክለብ ማምራት አይችልም ሲሉ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ አባተ ተስፋዬ በስልክ ለሀትሪክ ስፖርት የደረሰው መረጃ ይጠቁማል።

የስራ አስኪያጁን ሀሳብ በመቀበል ጉዳዩን ለማጣራት ለተጫዋቹ ደጋግመን ብንደውልም ስልክ ማንሳት ባለ መቻሉ ሀሳቡን ማካተት ሳንችል ቀርተናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...