ሀዋሳ ከተማ

253 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ (ቅዳሜ) በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሬውን ሲያደርግ ነገ (እሁድ) ደግሞ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በሁለተኛው ዙር ያለንን ነገር ሁሉ እንሰጣለን።” መሳይ ጳውሎስ /ሐዋሳ ከተማ/

በ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከታዩ ወጣት እና ድንቅ ተከላካዮች መካከል የሀዋሳ ከተማው መሳይ ጳውሎስ ይጠቀሳል። ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን ሲያሸንፍ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አለልኝ አዘነ ቅጣት ተላለፈበት

  የሀዋሳ ከተማው አማካይ አለልኝ አዘነ ዳኛን በቴስታ ለመምታት በማቃጣቱ በፌደሬሽኑ ተቀጥቷል። በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ትግራይ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በኳሱ ገና ጀማሪ ነኝ፤ ለታላቅ ተጨዋችነትም ለመብቃት ጠንክሬ እሰራለው”ብሩክ በየነ /ሐዋሳ ከተማ/

  👉👉“በኳሱ ገና ጀማሪ ነኝ፤ ለታላቅ ተጨዋችነትም ለመብቃት ጠንክሬ እሰራለው” 👉👉“ለጌታነህ ከበደ ያለኝ አድናቆት አሁንም ቢሆን ከአህምሮዬ የማይጠፋ ነው” ወጣት ነው፤ ብሩክ በየነ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዜናውን ለሰራው አካል ደውዬ ጠይቂያለው የተሳሳተ መረጃ ሰምቼ ነው ዜናውን የሰራሁት ይቅርታ ብሎኛል (አምጣቸው ኃይሌ የሀዋሳ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ)

👉👉ስራየን በሰላም በመስራት እያለሁ ሆን ተብሎ ሂይወቴን ለማበላሸት የተሰራብኝ ዜና ነው 👉👉ዜናውን ለሰራው አካል ደውዬ ጠይቂያለው የተሳሳተ መረጃ ሰምቼ ነው ዜናውን የሰራሁት ይቅርታ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 3-2 ፋሲል ከተማ

👉👉የመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ትንሽ ተዘናግተን ነበር ቢሆንም ተረጋግተን ምላሽ ሰጥተናል አምጣቸው ኃይሌ ረዳት አሰልጣኝ (ሀዋሳ ከተማ) 👉👉ሁለት ግብ ማስቆጠራችን ቡድኑ ውስጥ የፈጠረው...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | በአዝናኙ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከተማን አሸንፏል

ዛሬ ከተደረጉ የ15ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 3-2 አሸንፎ የመጀመሪያውን ዙር በድል ዘግቷል።  ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ- እይታ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ከአርብ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል።እኛም የሊጉን የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ከ...