13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና 1 - FT 0 ጅማ አባጅፋር 90'...
"ከወራጅ ቀጠናው የምንወጣበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ" "በሁለተኛው ዙሩ ከአንደኛው ዙር የተሻለውን ጅማ አባጅፋር እንደምታዩት ተስፋ አለኝ" ተመስገን ደረሰ /ጅማ አባጅፋር...
ጅማ አባጅፋር ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ተወስኗል፡፡ በየካቲት 10/2013 በዋና ፀሐፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን...
ከ7ወራት በላይ ደመወዝ አልተከፈለኝም የፊርማ ግማሽ ክፍያም አልተሰጠኝም በሚል ራሱን ከአሰልጣኝነት ያገለለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውና ጅማ አባጅፋር በመጨረሻም ተለያይተዋል። ባለፈው ዓርብ የኦሮሚያ ስፖርት...
12ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር 1 - FT 0 ሲዳማ ቡና ሱራፌል...
የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ኮሚሽን የጅማ አባጅፋርን ጉዳይ በጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል ስር ያደረገ ይመስላል...ቡድኑን ለማትረፍ ባለ ልምዱን አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያምን ለመቅጠር ከጫፍ...
" የምወድቅ መስሏቸው ቢገፉኝም ሰቅለውኝ አርፈውታል " " የ ሱዳኑን ጠንቋይም ቢሆን ይዛችሁ ግቡና አሸንፉ " ወንድማገኝ ማርቆስ(ቾምቤ) /ጅማ አባጅፋር/" በዘንድሮው የቤት ኪንግ...
-አሰልጣኙ በዚህ ሰአት አዲስ አበባ አቧሬ ታቦታትን እየሸኘ ነው -ከኢት.ቡና ጋር ያለውን ጨዋታ አይመራም የጅማ አባጅፋሩ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ያለ ደመወዝ መስራቴ ይብቃ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident