በአቤኔዘር አበበ አዳማ ከተማ ከ2013 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቢኒያም አይተን ባስቆጠራት የፍፁም...
በአቤኔዘር አበበ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ያደረገው ሀላባ ከተማ በመጨረሻው የጭማሪ ደቂቃ በወልዋሎ የተቆጠረበት ግብ 1ለ1 እንዲጠናቀቅ ሆኗል። ወደ ሊጉ...
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፋለች ። ከፍ ባለ ተነካሽነት ጨዋታውን የጀመሩት ሴኔጋሎች...
በሊጉ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በአዲስ አበባ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ሳይደረግ ሲቀር አዳማ ላይ ግን ሸገር ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ፋሲል ከነማን...
ከዕረፍት ሊጉ ሲመለስ ለከርሞው ለመሰንበት እየዳዳ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ በመቻል ላይ ወሳኝ ድልን ሲያሳካ 80 ደቂቃዎችን በጎዶሎ የተጫወተው ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም...
በ33ኛ ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኘውን አርባምንጭ ከተማን 3ለ0 በመርታት ወሳኝ ነጥብን ሲያገኝ አዳማ ከወልዋሎ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident