የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት አዳማ ከተማዎች ከ ኮከብ ተጫዋቾቻቸው እንዲሁም ከአሰልጣኛቸው አሸናፊ…

መናፍ ዓወል አዲስ ክለብ ተቀላቀለ !

  በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ…

ባህር ዳር ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል !!

  የዝውውር መስኮቱ ዘግይተው ቢቀላቀሉም ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ የሚገኙት የጣና ሞጎዶቹ የአጥቂያቸውን ውል ማደሳቸው…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛውን ተጫዋች አስፈረመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በእግር ኳስ ተጨዋችነት ጉዞው ለሙገር ሲሚንቶ፣ ለአዲስ አበባ…

የአሰልጣኞችን ውል በማደስ ለ2013 ውድድር አመት ዝግጅቱን የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የመጀመሪያ ተጫዋች አስፈርሟል።

  ድሬድዋ ከተማ የአማካይ ተከላካይ የሆነውን አስጨናቂ ሉቃስ በአንድ አመት ኮንትራት ማስፈረም ችሏል። የሐዋሳ ከነማ…

“እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል አሁን ደግሞ አባይ ይገደባል” ዳዊት እስጢፋኖስ /ሰበታ ከተማ/

“የሀገራችን የስፖርት ሚዲያዎች ለሀገራችን እግር ኳስ ሩቅ ናቸው ቢቀርቡን ኖሮ ህመማችን ይሰማቸው ነበር” “እኛ ኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር የተከላካይ…

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

  ከብሔራዊ ሊግ ባደጉበት የውድድር ዓመት ጥሩ ግስጋሴን በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ማድረግ የቻሉት ክትፎዎቹ…

ባህር ዳር ከነማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆናቸውን እያሳዩ የቆዩት የጣናው ሞገዶች የሁለት ተጨዋቾቻቸውን ውል…

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን…