የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ተጠናቆ ተጫዋቾች እረፍት ላይ ቢሆኑም ክለቦች ግን በዝውውር ገበያው ላይ ተጠምደዋል። የካቲት 16 2012 ዓ.ም በጀመረው እና...
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለያዩ በሃላ በምክትል አሰልጣኝ ይገኝ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩ. አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ሾመዋል :: አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ...
የዝውውር እገዳ በሊግ ኮሚቴው ቢጣልባቸውም ወላይታ ዲቻዎች የቀድሞውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተጫዋች አበባው ቡጣቆ ማስፈራማቸውን አስታውቀዋል :: በቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርካታ ዓመታት...
በመጀመሪያው ዙር በተደጋጋሚ ይሰሙ ከነበሩ ዜናዎች መካከል የክለቦች የደሞዝ አለመክፈል እንደሆነ የሚታወስ ነው :: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ...
መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ዛሬ ባቀረቡት ሪፖርት ዘጠኝ ክለቦች የሊግ ምዝገባ የኮሚሽነር እና የዳኞች ክፍያን በከፊል እንደፈፀሙ የተናገሩ ሲሆን ተመሳሳዩን ክፍያ ግን...
ከዚህ ቀደም በሊግ አወዳዳሪ ኮሚቴ ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕርሚየር ሊግ ከዚ በሃላ በፕርሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ እንደሚተዳደር ተገልፆል :: የፕርሚየር ሊጉ...
ከሳምንታት በፊት ክለቡን ለመልቀቅ የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት ከነአን ማርክነህ ፤ ምኞት ደበበ እንዲሁም ዳዋ ሆቴሳ ክለቡን በዝውውር መስኮት እንደማይለቁ የቡድኑ መሪ አቶ ግርማ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ ቁጥራዊ መረጃዎች ምን ይመስላል የሚለውን አንስተንላቹሀል። በመጀመሪያው ዙር በጠቅላላ 120 ጨዋታዎች ሲደረጉ 69 ማሸናነፍ ሲያልቁ 19...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident